February 17, 2025 Recent News የአዲስ አበባ ከተማ መብራት አገልግሎት አሰተዳደር ባለስልጣን አክለውም በተቋሙ የተለያየ የመመዘኛ መስፈርቶችን አልፈው የተቀላቀሉ ከፍተኛ ባለሙያዎች የተቋሙን ራእይ፣ ተልእኮ ተግባርና ሀላፊነት በሚገባ ተረድቶ በአገልጋይነት መንፈስ እቅድን በጥራትና በፍጥነት ወደተግባር በመቀየር የህዝባችንን እርካታ ለማረጋገጥ ይህን መሰል የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎች ወሳኝ ነው ብለዋል። አቶ ሰብስብ ሁሴን አያይዘውም የተቋሙ ሰራተኞች በጥሩ ሰነ-ምግባር ስልጠናውን በመከታተል ወደ ተግባር መተርጎም እንደሚገባቸው አሳስበው ስልጠናውን ያዘጋጀውን የአዲስ አበባ ከተማ ሰራ አሰኪያጅ ጽ/ቤትም አመሰግነዋል።